WELL COME TO WWW.TOPGSMUNLOCKER.COM ★✨💜 XIAOMI FRP & 📦CHIMERA TOOL✅ 💜✨★HONOR SERVICE- ★✨💜UNLOCK TOOL★✨💜SAMSUNG FRP REMOVE BY IMEI★✨💜TECNO/INFINIX MDM★✨💜NETWORK UNLOCKED★✨💜E.T.C
Slide 2

Order Instructions for IMEI Verification (FRP Removal) Service

  1. Verify IMEI Accuracy:
    Ensure you enter the correct IMEI number. After verification, click the "Place Order" button.

  2. After Successful Order:

    • If FRP is removed:

      • Restart your phone.

      • Connect to Wi-Fi → Setup should proceed.

    • If setup fails:

      • Enter Recovery Mode 2-3 times.

      • Perform a Format → Reconnect to Wi-Fi → Retry setup.

    • If still unsuccessful: Request a refund (see Step 3).

  3. Refund Request:

    • If the above steps fail, return to the website.

    • Select the refund option shown below:

      #6890 ⚠️Samsung FRP Order verify/Not Done for RID V5⚠️ 

  4. Refund Processing:

    • Wait patiently for your refund.

    • Refunds may take 5 minutes to 24 hours.


Support

For assistance, contact us via WhatsApp or Telegram.

የIMEI ማረጋገጫ (FRP Removal) አገልግሎት ለማዘዝ ሲያስቡ፣ እባክዎ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥንቃቄ ያንብቡ።
የትዕዛዝ መመሪያዎች
 1, የIMEI ትክክለኛነት ማረጋገጥ: ትክክለኛውን IMEI ቁጥር እንዳስገቡ ያረጋግጡ። ቁጥሩን በትክክል ካስገቡ በኋላ Place Order የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
 * ከስኬታማ ትዕዛዝ በኋላ:
                ትዕዛዝዎ ከተሳካ፣ ስልክዎን Restart ያድርጉ።
                * ዋይፋይ ካገናኙ በኋላ ማለፍ መቻል አለብዎት።
                 * ካላለፈ፣ ከ2-3 ጊዜ ስልክዎን ወደ Recovery Mode በማስገባት Format ያድርጉት። ከዚያ ዋይፋይ አገናኝተው እንደገና ለማለፍ ይሞክሩ።  ካላለፈ   ተመላሽ ይጠይቁ
 * የገንዘብ ተመላሽ ጥያቄ:
          * ከላይ ያሉትን እርምጃዎች ከተከተሉም አሁንም ችግሩ ካልተፈታ፣ ወደ ድረ-ገጹ ተመልሰው ከታች የሚመለከቱትን ትዕዛዝ በመምረጥ ገንዘብ ተመላሽ እንዲደረግልዎ ይጠይቁ።

#6890 ⚠️Samsung FRP Order verify/Not Done for RID V5⚠️
 * ገንዘብ ተመላሽ መመለስ:

         ገንዘብዎ እስኪመለስልዎ በትዕግስት ይጠብቁ።

          ገንዘብ ተመላሽ ለማድረግ ከ5 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ሊወስድ ይችላል።
ድጋፍ
ማንኛውም አይነት እገዛ ከፈለጉ፣ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ።